Friday, March 14, 2025

አለም ያልዘመረችለት ሳይንቲስት | ኒኮላ ቴሥላ

Researchs ጥናታዊ ድርሳናት

By Gidey Leul

March 5, 2025

ግዜው በ1880ዎቹ እና 90ዎቹ መጨረሻ ለdirect current እና Alternating Current የፈጠራ ባለቤቶች ለሆኑት ቶማስ ኤዲሰን እና ኒኮላስ ተስላ የፍጥጫ ግዜ ነበር።

በ1847 የተወለደው ከጽንሰ ሀሳብ (theory) ባሻገር ተግባራዊ የኤሌክትሪካል እንቅስቃሴዎች እንደ አምፖል በመሳሰሉ ፈጠራዎቹ አንቱታ እና ባለሀበትነት ያተረፈው ኤዲሰን፥ በdirect current ፈጠራው ዝናው በትውልደ ሀገሩ አሜሪካ የናኘ ሆነ።

ስለ ሳይንሳዊ ፈጠራ ሲነሳ ቀድሞ ትዝ የሚለን ቶማስ ኤዲሰን ነው። ሁላችንም ስለ ኤዲሰን የበረከቱ ፈጠራዎች በተለይም በዬእለት ኑሯችን ውስጥ መብራትን ስለማበርከቱ..

ይሁን እንጂ መታወቅ ሲኖርበት እምብዛም እውቅናው ያላገኘ፣ ለነ ኤዲሰንና ሌሎች ፈጠራዎች አብርክቶው የበዛ፣ እጅግ ባለ ተሰጥኦ ሰው አለ፤ እሱም ኒኮላ ቴስላ ይባላል።

ከቶማስ ኤዲሰን ይልቅ ቁጥር አንዱ የፈጠራ ጀግና ኒኮላ ቴስላ ነው ብልዎት ምን ይሉ ይሆን?!እንደውም ቶማስ ኤዲሰን ከ(ሠዋዊ) የፈጠራ ሰውነቱ ይልቅ የቢዝነስ ሰውነቱ ያደላል ብልዎትስ ምን ይሉኝ ይሆን?!

ትውልድ እና እድገቱ- ኒኮላስ ተስላ

ኒኮላ ቴስላ ደሙ ከሰርቢያ ወገን የሆነ አሜሪካዊ የፈጠራ ሰውና የፊዚክስ ሊቅ ነው። የተወለደውም ከ169 አመታት በፊት በሐምሌ 10፣ 1856 ነበር።

በተማሪ ቤት ቆይታውም ፕሮፌሰር የሆኑት መምህሩ በሚያሳዩት የኤሌክትሪሲቲ ትምህርት መማረክ ጀመረ።ባለተሰጥኦ ስለነበረም “integral calculus” በአእምሮው ብቻ መስራት ይችል ነበር። ወደ ኦስትሪያ ፖሊ-ቴክኒክ ተቌም በመግባትም እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በተቌሙ የጀመረውን ትምህርት ቀጠለ።

በ 1897 እኤአ ቴስላ የነርቭ ጤና እክል ገጥሞት ነበር። በ 1881 ወደ ቡዳፔስት በመጔዝ በቴሌግራፍ ኩባንያ ውስጥ መስራት ጀመረ።

ቴስላና ኤዲሰን

በ 1884 እኤአ፣ ቴስላ ወደ አሜሪካ አቀና። የኤዲሰን ማናጀር በሆነው ቻርለስ ባችለር ፍላጎት መሰረትም ኒውዮርክ በሚገኘው የቶማስ ኤዲሰን ማሽን ውስጥ እንዲሰራ ሆነ። ለአንድ አመት ያህል ሲሰራም ቶማስ እልዲሰንን በትጋቱና በፈጠራው አስገረመው። ሁለቱ በጋራ ሆነው የኤዲሰን ፈጠራዎችን ለማሻሻል መስራት ቀጠሉ። ይሁንና አብሮነታቸው ባለመስማማት በመለያየት ተቌጨ።

ነገሩ እንዲህ ነበር። ኤዲሰን ቴሥላን 50 ሺህ ዶላር ይሸልመው ዘንድ የኤዲሰንን DC ዲናሞዎች ዲዛይን እንዲያሻሽል ሀሳብ ያቀርብለታል። ከወራት ጥናት በኌላም ቴሥላ ዲዛይኑን አሻሽሎ ማቅረብ ቻለ። ሽልማቱን ሲጠይቅም ኤዲሰን አሻፈረኝ አለ። እየቀለደ እንደነበረም በመግለፅ። ኤዲሰን ለቴሥላ “የእኛ የአሜሪካውያንን ቀንድ አዋቂነት አታውቅም ማለት ነው!” እንዳለውም ተፅፏል። ይህን ስላቅና ክህደት ተከትሎም ቴስላ ከኤዲሰን ጋር መስራቱን አቆመ።

የኤሌክትሪክ ጦርነት Battle of the currents

ቴሥላ ከኤዲሰን ኩባንያ ጋር ስራውን ካቆመ በኌላ የራሱን የመብራት ኩባንያ መሰረተ። በ AC ዥረት የሚሰራውን መብራት ቴክኖሎጅ አእምሯዊ ንብረትም ማስመዝገብ ቻለ። ነገር ግን ፈጠራውን ለገበያ አቅርቦት ለማምረት የቴሥላ ኩባንያ ባለድርሻ ኢንቨስተሮች ፈንድ ለማድረግ አቅማሙ። በወቅቱ የነበረው የዘርፉ ጠንካራ ፉክክር ለኢንቨስተሮቹ ማመንታት ምክንያት እንደነበር ይነገራል። እንቨስተሮቹ ከኩባንያው ለቀቁ። ቴስላንም ባዶ አስቀሩት። አእምሯዊ ንብረቱንም ለነበረበት የአክስዮን ድርሻ እንደ ክፍያ ለማስረከብ ተገደደ።

ችግር ላይ የወደቀው ቴስላ ህይወቱን ለማቆየት ሲል የእጅ ሙያ እየሰራ ኑሮውን ቀጠለ። በቀን 2 ዶላር ለማግኘትም የጉድጔድና ቦይ ቁፋሮ ስራንም ሳይመርጥ ለመስራት ተገደደ።

በ 1886፣ ቴሥላ Alfred S. Brown እና የኒውዮርክ ጠበቃ የሂኑትን Charles F. Peck የተባሉ ሰዎች ተዋወቀ። ሰዎቹ የፈጠራ ሰዎችን በገንዘብ ፈንድ የሚረዱ ናቸው። ቴሥላንም ፈንድ ለማድረግ ተስማሙ።በ 1887 ቴሥላ በ AC ኤሌክትሪክ ዥረት የሚሰራ ሞተርን ሰራ። ይህ ፈጠራ ያል ሽቦ ረጅም ርቀት ድረስ ስለሚያገለግል ታዋቂ ቢሆንም ቶማስ ኤዲሰን ደግሞ ለአደጋ ያጋልጣል በማለት ዘመቻ ከፈተበት።

Westinghouse የተባለ ተቌም ተስላን ቀጠረውና ለ DC ዥረት የሞተር ፈጠራዎቹም ፈቃድ እንዲሁም ለራሱ ላቦራቶሪ ሰጠው።

የቴስላን ፈጠራ ተወዳጅነት የፈራው ኤዲሰን ከቴስላ የተሻለ የገበያ መላዎች ክህሎት ነበረውና በትልስላ ላይ ማንኛውንም ዘመቻ አድርጎ ገበያውን ለማሸነፍ ወሰነ። የኤሌክትሪክ ዥረት ዘመቻም ይሄኔ ተጀመረ።

የቴስላን ፈጠራ በህዝብ እንዲፈራ በብዙው የደከመው ኤዲሰን በወቅቱ በህዝብ ፊት እንዲገደል የተወሰነበትን ነፍሰ ገዳይ ወንጀለኛ ግድያ በቴሥላው የ DC ኤሌክትሪክ ጅረት የተገጠመለት ተንቀሳቃሽ ወንበር ላይ ሆኖ በአደባባይ በዥረቱ እንዲሞት ከባለስላጣናቱም ጋር መክሮ ተተግባሪ እስከማድረግ ተጓዘ። በ 1890 የነበረው የፋይናንስ ቀውስ ደግሞ ሰኔና ሰኞን በቴስላ ኩባንያ ጋር አመጣበትና የገንዘብ ፈንድ ማግኘት ሳይችል ኩባንያውም ከስሮ እንዲዘጋ አስገደደው።

የቴሥላ ልዩ ልዩ ፈጠራዎች

የ DC ሽቦ አልባ የኤሌክትሪክ ፈጠራው ዋነኛው ነው። ይህንን ፈጠራ በተለያየ መንገድ አለም መጠቀም ከጀመረ ቆይቷል። አሁን ላይ ደግሞ ተፈላጊነቱ ጨምሯል። ቴስላ ሞተርስ በመባል በመታሰቢያነት የተከፈተው የአሜሪካ ኩባንያም የኤሌክትሪክ መኪኖችን መሸጥ ጀምሯል። በ ኤሌክትሪክ ዥረት ዘመቻው ኤዲሰን ቢያሸንፍም ጦርነቱን ያሸነፈው ግን ቴስላ ሆኗል።

ቴስላ የፍሎረሰንት መብራትንም የፈጠረ ሳይቲስት ነበር።

ለራዲዮ ፈጠራው አለም ማርኮንክ የተባለ ሳይንቲስትን እውቅና ብትሰጥም እውነታው ግን ትልስላ ከ 1 አመት በፊት በይፋ ፈጠራውን አሳይቶ ነበር። ይሁን እንጅ የአሜሪካ አእምሯዊ ንብረት ፅህፈት ቤት የቴስላን ሮያልቲ ክፍያ በመተው ፓተንቱን ለማርኮኒ ሰጥቷል።

የመጀመሪያው የራዳር ሲስተም በ 1934 አ.ም ሲፈጠር መሰረት ያደረገው የቴስላን የራዲዮና የሃይል ምጣኔ የ 1917 ፈጠራዎች ላይ ነበር።

ሪሞት ኮንትሮልንም የፈጠረው ቴሥላ ነው።

በኒያንጋራ ፏፏቴ ላይ AC ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕላንት 1895 ላይ ነበር በቴሥላ የተገኘው።

ቴሥላ ኮይልንም (Tesla coil) በ1891 መፍጠር ችሏል።

የኤሌክትሪክ ሞተርንም በ 1930 ማግኘት ችሏል። በአለም ጦርነትና በኢኮኖሚ ቀውሱ ሳቢያ ግን ለገበያ ለማቅረብ ምቹ ሳያደርግለት ቀርቷል።

በ 1900 ኒኮላ ቴሥላ ታላቅ ፕሮጀክትን ጀምሮ ነበር። ፕሮጀክቱ ሃይልን ያለ ገመድ ለማስተላለፍና ሽቦ አልባ ግንኙነትን ለመፍጠር የሚያስችሉ ግዙፍ የሆኑ ማማዎችን ግንባታም ያቀፈ ነበር።

ቴስላ ሳይንቲስት እንጅ ስራ ፈጣሪ ኢንተርፕረነር አልነበረም። ፈጠራዎቹ ከሱ ዘመን እጅግ የራቁ ናቸው። የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1943 ላይ ለማክሮኒ የነበረውን የራዲዮ ፈጠራ አእምሯዊ ንብረት እውቅና የቴሥላ መሆኑን በማረጋገጡ ለቴስላ ሰጥቷል።

ፈጠራዎቹ ታላቅ ቢሆኑም እንደ ኤዲሰን በቢዝነዝ ስትራቴጂ ላይ ክህሎት አልነበረውም። የሱ ፈጠራዎች ለሌሎች ፈጠራዎች መነሻ እየሆኑ አለምንም ግለሰቦችንም ጠቅመዋል። የቴሥላ ፈጠራዎች ግን አንዳቸውም ለፈጣሪያቸው ቴስላ ፈይደውለት አያውቁም።

ቴስላ ትዳርም አልነበረውም። በአእምሮ ህመም በተለይም በ hallucinations ይሰቃይ ነበር።

ቴሥላ በጥር 7፣ 1943 ከዚህች አለም ሲለይ ቤሳ ቢስቲን የሌለው ምስኪን ነበር። በህወት ዘመኑ ላበረከታቸው ፈጠራዎች አለማችን አንድም እውቅና አልቸረችውም ነበር።

በአሜሪካው ግዙፍ የለይል ማመንጫ ሁቨር ግድብ ላይ የቴስላ ፈጠራዎች ለአገልግሎት ውለዋል። ታዲያ ፍትህ አልባዋ አለማችን የቴስላን ፈጠራዎች ሌሎችን ቢሊየነር አድርጋ ቴስላ የመጨረሻ የዕድሜ ዘመኑን በድህነት ሲመራ አላዘነችለትም። የመብራት ፓል ተከላ የጉልበት ስራ እየሰራም ህይወቱን ለማቆየት እስከመገደድ ደርሷል።

ቶማስ ኤዲሰን የቴስላን የፍሎረሰንትና X-Ray ፈጠራዎች ቀምቶ በራሱ አድርጎታል። የራዳር ፈጠራ ዲዛይኑ ለገበያ እንዳይቀርብ አሲሮበታል። የኤዲሰን ፈጠራዎች ከጥቂቶች በስተቀር ከቴስላ የቀማቸውና ከሱ የቀዳቸው መሆናቸውን ጎግል ብታደርጉ ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ለቴስላ አክብሮት እንኳን ያላሳየው ኤዲሰን የጉልበት ስራ እየሰራ ትዳር እንኳን ሳይኖረው ዘመኑን ለፈጀው ኒኮላ ቴስላ ርህራሄም አሸንዳላሳየው ታሪክ አስቀምጦታል። ኤዲሰን በመጨረሻው የእድሜ ዘመኑ የ 16 ዓመት ሚስት ነበር ያገባው። ሲሞ

ታዲያ ሞት ሲቃረብ ዕውነትን እናወራለንና ቶማስ ኤዲሰን ከመሞቱ ጥቂት ጊዜ በፊት በቴስላ ላይ የፈፀመውን ግፍ በይፋ አምኗል። ያደረገው ሁሉ እንደፀፀተውም ተናዟል።…

ምንጮች

-The biography of the legend-Nicholas Tesla

-War of current between Edison and Tesla

-Blog from Eslem

-

የኤሌክትሪክ ጦርነት (War of Currents)

Friday, December 20, 2019

Thank You to our Conference Attendees

Dear Attendee
On behalf of the Mekelle University Alumni Director Office, we want to thank you for attending the 2nd Annual Conference under the theme "Our Alumni Engagement for Mekelle University Excellence" on December 14- 2019 at AddisAbaba.

We hope that you found the conference informative and worthwhile. The primary goal of this conference was to bring us together under one umbrella and making great get together as well as friends and partners from all over Ethiopia in an open dialogue, under one roof to discuss the issues on making strong bond relationship with our notable alumni and mekelle University.
Besides, developing possible strategies to share and contribute your role in the remarkable progress of our university and the need to more engaged in initiatives taking place together.
We believe that your diverse and dynamic professionalism provided in-depth insight, as well as, actionable and practical engagement able to share and become more effective in the on-going development efforts of Mekelle University.
Your presence helped to make this event a great success and your enthusiasm and positive spirit helped make our time together both productive and fun. Your honored comments suggestions were worthy enough feedback for what we are doing. We wish you all the best and hope that you continue to get in touch together.
Our Alumni Our Pride!
Mekelle University Alumni Directorate Office

Friday, December 13, 2019

በሁለተኛው የመቐለ ዩኒቨርስቲ አልሙናይ ኮንፈረስ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ።

"............የቀድሞ  ምሩቃን በዩኒቨርስቲያችን ሁለንተናዊ እድገት ከጎን እንዲቆሙ እንዲሁም እንደ ዩኒቨርሲቲ ለነሱ መፍጠር የምንችለው እድል የተጀመረ አካሄድ ኣለ።"
                    ኣቶ ጎይትኦም ተገኝ ፣ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣለማቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክተር

ለሁለተኛ ግዜ በአዲስ አበባው ከተማ ሃርመኒ ሆቴል " የአልሙናይ ተሳትፎ ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ለላቐ ውጤት" በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው የመቐለ ዩኒቨርስቲ አልሙናይ መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል።
      የመድረኩ አስፈላጊነት በተመለከተ ከቀድሞ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚደረጉ ግንኝነቶች ተቋማዊ አካሄድ እንዲኖር እና ዩኒቨርስቲው በሚሰራቸው ስራዎች የራሳቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉና ተመርቀው ከወጡ በኋላም ከዩኒቨርስቲው ጋር ያላቸው ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚረዳና ከ90,000 የዩኒቨርስቲያችን የቀድሞ ምሩቃን በጋራ ተባብረን ለመስራት ይህን ኮንፈረንስ በቀጣይነት ለሚደረጉ ጉልህ ሚና እንደለው የመቐለ ዩኒቨርስቲ የዓለማቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጎይትኦም ተገኝ ገልፀዋል።
    
ዳይሬከተሩ አክለውም " ከዚህ በፊት የተወሰኑ አመታት ጥረት ስናደርግለት ቆይተን በቅርቡ ባቋቋምነው የአልሙናይ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት በርካታ ስራዎች ስንሰራ ቆይተናል። አምና  ለመጀመሪያ ግዜ ባዘጋጀነው ኮንፈረንስ ብዙ ግብአት የወሰድንበት ሲሆን አሁን በአዲስ አበባ ከተማ በምናዘጋጀው የምክክር መድረክ ይበልጥ ተቀራርበን በጋራ ለመስራት የሚያስችል ልዩ አጋጣሚ ነው።"

    መቐለ ዩኒቨርስቲ በአለማቀፍ ግንኙነት ማጠናከር ዙርያ በሚያደርገው ጉዞ ተቋማዊ የሆነ አወቃቀር የተቋቋመው የአልሙናይ ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤቱ ከ90,000 በላይ የዩኒቨርስቲው ምሩቃን በዩኒቨርስቲው ሁለንተናዊ እድገት ከጎን እንዲቆሙ እንዲሁም እንደ ዩኒቨርሲቲ ለነሱ መፍጠር የምንችለው እድል የተጀመረ አካሄድ እንዳለ አቶ ጎይትኦም አስረድተዋል።

     የቀድሞ የዪኒቨርስቲው ተማሪዎች እና በዩኒቨርስቲው መካከል የህይወት ዘመን ግንኙነት እንዲፈጠር፤ የመረጃ እና የእውቀት ሽግግር እንዲኖር፤ ዩኒቨርስቲው በሚሰራቸው ስራዎች የቀድሞ ተማሪዎች አሻረው እንዲያሳርፉ በዋናነት እየተሰራ የሚገኝ ሲሆን ባለፈው አንድ አመትም የተለያዩ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን በአዲስ አበባ የሚካሄው የዘንድሮ መድረክም "የቀድሞ ምሩቃን ተሳትፎ ለመቐለ ዩኒቨርስቲ የላቀ ውጤት" በሚል መሪቃል እንደሚከበር የአልሙናይ ዳይሬክተር ፅ/ቤቱ አስተባባሪ አቶ ኢፍሬም ሰይፉ ገልፀዋል።

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት ጨምሮ ሌሎች የዩቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Sunday, February 24, 2019

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ተማሪዎች 10ኛ ዙር ምረቃ እና የጥርስ ህክምና ተማሪዎች 2ኛ ዙር ምረቃ በደማቅ ሁኔታ አስመርቅዋል።

 መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ተማሪዎች 10ኛ ዙር ምረቃ እና የጥርስ ህክምና ተማሪዎች 2ኛ ዙር ምረቃ  ቅዳሜ የካቲት 16-2011 ዓ/ም  በደማቅ ሁኔታ አስመርቅዋል።

ዩኒቨርሲቲው በአጠቃላይ 376 ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 245 በመጀመርያ ዲግሪ (ዶክትሬት)፣ 78 በድህረ-ምረቃ፣ ስፔሻሊቲ በተለያዩ የህክምና ዘርፎች ያስመረቀ ሲሆን ከአጠቃላይ ተመራቂዎች 97 ሴት ተመራቂዎች ናቸው።
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የኢፌዴሪ የህ/ተ/ም/ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት፣ አዳዲስ እና ነባር የቦርድ አባላት በምርቃት ስነ ከስርዓቱ ተገኝተው የእንኳን ደስ አላቹሁ መልእክታቸው ያስተላለፋ ሲሆን  መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስራ ሃላፊዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የዩኒቨርሲቲው ማህበረስብ እና ውድ የተመራቂ ቤተሰቦች በተገኘበት የምርቃት መርሃ  ግብሩ በደማቅ ሁኔታ ተካሂድዋል።
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለተመራቂዎችና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያለ መልካም የስራ ዘመን ይመኛል።
            ለካቲት 16፣2011ዓ.ም

Wednesday, December 26, 2018

Drop of Water Club has Provided 45 Installed water pumps for the Society.

        Mekelle University lays more emphasis for the Students Association, Clubs and Committees By effectively organizing Volunteers  so as to Serve for the Surrounding Society.
      Drop of water Club was established before 5 years and By organizing its More than 2300 volunteer members is making difference in the Countryside as well cross-region Measurable and Much Significance Results.
     The Club has built 45 water pumps for the Remote society, 40 of them are in Tigray and 5 in Amhara Regional Governments Over the years. Undergoing Constructions also In
                                                                                             -Tigray 3,
                                                                                              -Amhara 5 ,
                                                                                               -Oromiya 1,
                                                                                                 -Harar 1 and Guragie zone 1 water pumps are going Ongoing Construction in collaboration with partner non-Governmental organization.

This club also is making awareness on Menstruation Hygiene Management (MHM) for more tthan 369 mothers and sisters donating Modest and pants.