Gidey Leul Perspective's
እንኳን በደህና መጡ።
Tuesday, December 11, 2018
13ኛው የብሔር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በመቐለ ዩኒቨርስቲ በደምቀት ተከብሯል።
የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት የኣንድነት ምስክር የሆነው መቐለ ዩኒቨርስቲ ዛሬም እንደወትሮው
13ኛ የብሔር፣ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዛሬው እለት መነሻ ዋና ግቢ በማድረግ 1:30 በሚወስድ የእግር ጉዞ እንዲሁም የከተማውን ፅዳት በማከናወን "በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ ኣንድነት" በሚል መሪ ቃል በኣድሓቂ ግቢ ኣክብረነዋል።
ኣዘጋጅ፥ግደይ ልኡል
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment